Premiere Pro · After Effects · CapCut · DaVinci ResolvePremiere Pro · After Effects · CapCut · DaVinci Resolve
የአማርኛ ካፕሽን በደቂቃዎች — በሰዓታት አይደለም።Amharic subtitles in minutes, not hours.
እያንዳንዱን መስመር በእጅ ከመጻፍ ይልቅ፣ ሊስተካከሉ የሚችሉ የአማርኛ ካፕሽኖችን ይፍጠሩ — በቀጥታ በPremiere ወይም After Effects ታይምላይንዎ ላይ፣ ወይም ለCapCut እና DaVinci ዝግጁ .srt።Generate editable Amharic captions instead of typing every line by hand — straight onto your Premiere or After Effects timeline, or as a ready .srt for CapCut and DaVinci.
መጀመሪያ 30 ደቂቃ በነጻ ይሞክሩ · 1 ወር 500 ብር · 2 ወር 900 ብር · ወይም አንድ ጊዜ ለዘለቄታው 2,500 ብርTry 30 minutes free first · 1 month ETB 500 · 2 months ETB 900 · Or pay once, forever ETB 2,500
- ኢንተርኔት አያስፈልግምNo internet neededኔትወርክ ቢጠፋም ይሰራልWorks when the connection doesn't
- የዳታ ወጪ የለምNo data chargesቪዲዮዎ ወደ ኢንተርኔት አይላክምNothing is uploaded, ever
- ወርሃዊ ክፍያ የለምNo monthly feeአንድ ክፍያ ብቻOne payment, that’s it
እንዴት ይሰራልHow it works
በሶስት ደረጃ ኤዲት ማድረግ ይጀምራሉ።Three steps, then you're editing.
አንድ ጊዜ ይጫኑInstall once
ጫኚውን ሁለቴ ይጫኑ። አንድ ደቂቃ ገደማ ይወስዳል፤ የቴክኒክ እውቀት አያስፈልግም። Premiere እና After Effects ውስጥ ፓነል፣ ዴስክቶፕ ላይ ደግሞ ለCapCut እና DaVinci መተግበሪያ ያገኛሉ።Double-click the installer — about a minute, no technical skills needed. You get a panel inside Premiere and After Effects, and an app on your desktop for CapCut and DaVinci.
ቪዲዮ ወይም ክሊፕ ይምረጡPick your video
Premiere ላይ ክሊፕ፣ Work Area ወይም ሙሉ ኤዲቱን ይምረጡ፤ ለCapCut ወይም DaVinci ቪዲዮውን ወደ መተግበሪያው ይጎትቱ። በቡድን ወይም ካራኦኬ ካፕሽን ይምረጡ።In Premiere select a clip, the work area or the whole sequence; for CapCut or DaVinci drag the video into the app. Choose grouped or karaoke captions.
ፍጠር፣ ገምግም፣ አስቀምጥGenerate, review, place
ቪዲዮውን እያዩ ካፕሽኖቹን ይገምግሙና ያስተካክሉ። ከዚያ በPremiere ታይምላይኑ ላይ ያስቀምጡ — ወይም .srt አስቀምጠው ወደ CapCut ወይም DaVinci ያስገቡ።Review and fix the captions while you watch. Then place them on your Premiere timeline — or save the .srt and import it into CapCut or DaVinci.
ከኤዲተርዎ ጋር ይሰራልWorks with your editor
Premiere፣ After Effects፣ CapCut ወይም DaVinci።Premiere, After Effects, CapCut or DaVinci.
አንድ ፈቃድ — ሁሉም። በሁሉም ላይ ካፕሽኑን ቪዲዮውን እያዩ ያስተካክላሉ።One license covers all of them. Everywhere, you fix the captions while you watch the video.
Premiere Pro
ፓነሉ ውስጥ ይስሩ፣ ካፕሽኑ በቀጥታ ታይምላይኑ ላይ እንደሚስተካከል የካፕሽን ትራክ ይገባል።Work in the panel; the captions land on your timeline as an editable caption track.
After Effects
ያው ፓነል — ካፕሽኑ በኮምፖዚሽንዎ ውስጥ እንደ አንድ ቴክስት ሌየር ይገባል፣ ለስታይል እና አኒሜሽን ዝግጁ።The same panel — captions arrive as one text layer in your comp, ready to style and animate.
CapCut
«Make Amharic Captions» መተግበሪያ፦ ቪዲዮውን ይጎትቱ፣ እያዩት ያስተካክሉ፣ .srt አስቀምጠው በCapCut ውስጥ Import ያድርጉ።The Make Amharic Captions app: drag the video in, fix the captions while it plays, save the .srt and import it in CapCut.
DaVinci Resolve
ያው መተግበሪያ — .srt ፋይሉን File → Import → Subtitle ብለው ወደ ታይምላይኑ ያስገቡ።The same app — bring the .srt onto your timeline with File → Import → Subtitle.
እውነቱን እንንገርዎBe realistic
የትኛው ድምፅ በደንብ ይሰራል።What kind of audio works best.
ምንም የድምፅ-ወደ-ጽሑፍ ፕሮግራም ፍጹም አይደለም። ከገዙ በኋላ ቅር ከሚሰኙ፣ ከመግዛትዎ በፊት ቢያውቁ እንመርጣለን።No speech-to-text is perfect, and we'd rather you know where it shines before you buy than be disappointed after.
✓ በጣም ጥሩ ይሰራል✓ Works great
- ግልጽ ንግግር — ስቱዲዮ፣ የዜና አይነት አቀራረብClear speech — studio, news-style delivery
- ቅርብ ማይክራፎን — የኮሌታ (lapel) ወይም የጠረጴዛ ማይክClose microphone — lapel or desk mic
- ጸጥ ያለ አካባቢ — ከድምፁ ጀርባ ትንሽ ጫጫታQuiet background — little noise behind the voice
- መደበኛ ክፍሎች — ቢሮዎች፣ ትናንሽ ስቱዲዮዎችNormal rooms — offices, small studios
⚠ ተጨማሪ ማስተካከያ ይፈልጋል⚠ Needs more editing
- የስልክ ቀረጻ — ጠባብና የተጨመቀ ድምፅPhone recordings — narrow, compressed audio
- የውጪ ቀረጻ — ንፋስ፣ የመኪና ጫጫታ፣ ብዙ ሰውOutdoor footage — wind, traffic, crowds
- የሚደራረቡ ተናጋሪዎች — ሰዎች በአንድ ጊዜ ሲናገሩOverlapping speakers — people talking across each other
✗ ይቸገራል✗ Struggles
- ትላልቅ አዳራሾችና ቤተ ክርስቲያኖች — ከፍተኛ ማሚቶ (echo) በጣም ከባዱ ነውBig halls and churches — strong echo is the hardest case
- ከንግግሩ ስር ከፍ ያለ ሙዚቃ — መጀመሪያ የሙዚቃውን ትራክ mute ያድርጉLoud music under speech — mute the music track first
- በጣም ደካማ ማይክራፎን — ያለዎትን ምርጥ ድምፅ ይጠቀሙVery low-quality mics — use your best available audio
ዋጋPricing
አንድ ጊዜ ይክፈሉ — ወይም በወር ይጀምሩ።Pay once — or start monthly.
- ያልተገደበ ካፕሽን — የፈለጉትን ያህልUnlimited captions — caption as much as you like
- Premiere Pro እና After Effects 2022+ — በቀጥታ ታይምላይኑ ላይPremiere Pro & After Effects 2022+ — straight onto the timeline
- CapCut እና DaVinci Resolve — መተግበሪያ፣ ቪዲዮውን እያዩ ማስተካከያ፣ .srtCapCut & DaVinci Resolve — an app with video preview, saves the .srt
- Windows 10/11 እና macOS (Intel ወይም M1/M2/M3)Windows 10/11 & macOS (Intel or Apple silicon)
- በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛIn Amharic or English
- በቴሌግራም ድጋፍ — ከሰሩት ሰዎች በቀጥታSupport on Telegram from the people who built it
አማራጮች፦ 1 ወር 500 ብር · 2 ወር 900 ብር · ለዘለቄታው 2,500 ብር። በወር ይጀምሩ፣ በኋላ ለዘለቄታው ሲገዙ የከፈሉት ይቀነሳል።Options: 1 month ETB 500 · 2 months ETB 900 · Forever ETB 2,500. Start monthly, go Forever later and what you paid is deducted.
ቁልፍዎን በቴሌግራም ያግኙGet your key on Telegramእንዴት እንደሚገዙ — 4 ደረጃዎችHow to buy — 4 steps
- 1
ይጫኑና 30 ደቂቃ በነጻ ይሞክሩInstall and try 30 minutes free
ከመክፈልዎ በፊት በራስዎ ቪዲዮ እንደሚሰራ ያረጋግጡ።Make sure it works on your own footage before you pay anything.
- 2
በፓነሉ ወይም በመተግበሪያው «ፈቃድ ይግዙ» ይጫኑPress “Buy a license” in the panel or the app
የቴሌግራም ቦቱ ከኮምፒውተርዎ ጋር ተገናኝቶ ይከፈታል — ምንም መቅዳት አያስፈልግም።The Telegram bot opens already linked to your computer — nothing to copy.
- 3
ፕላን ይምረጡና በባንክ ያስተላልፉChoose a plan and transfer by bank
ለ KALEB TEGEGEN (CBE፣ አቢሲኒያ ወይም ዘመን ባንክ) ያስተላልፉ፣ የደረሰኙን ስክሪንሾት ለቦቱ ይላኩ።Pay KALEB TEGEGEN (CBE, Abyssinia or Zemen) and send the receipt screenshot to the bot.
- 4
በራሱ ይነቃልIt activates itself
ክፍያው ሲረጋገጥ ፓነሉ ወይም መተግበሪያው በራሱ ይነቃል — ምንም መለጠፍ አያስፈልግም። በስልክ ብቻ ከከፈሉ አጭር ኮድ ይደርስዎታል፤ «የፈቃድ ቁልፍ» ላይ ጽፈው «አግብር» ይጫኑ።Once the payment is confirmed the panel or app turns itself on — nothing to paste. Paid from your phone only? You get a short code; type it into “License key” and press Activate.
በጥንቃቄ ይግዙ — ከማጭበርበር ይጠበቁ።How to buy safely — no scams, ever.
በቴሌግራም ብዙ ሀሰተኛ ሻጮች አሉ። ከእውነተኛው ሻጭ ውጪ ለማንም እንዳይከፍሉ፣ እያንዳንዱን ክፍያ ከዚህ ገጽ ጋር ያመሳክሩ።Telegram is full of fake sellers. We make it impossible to pay anyone but the real team. Please verify every payment against this page.
የሚሸጥ ብቸኛው ቦትOnly bot that sells
የምንሸጠው በይፋዊው ቦት @AmharicCaptionsBot ብቻ ነው። የቡድናችን አባልም ሆነ ሌላ አካውንት በቀጥታ እንዲከፍሉት በፍጹም አይጠይቅዎትም።We sell only through the official bot @AmharicCaptionsBot. A real team member or another account will never ask you to pay them directly.
እነዚህ አካውንቶች ብቻOnly these accounts
ክፍያ ለ KALEB TEGEGEN ብቻ በባንክ ያስተላልፉ። የምንጠቀመው እነዚህን ሶስት አካውንቶች ብቻ ነው፦Pay only to KALEB TEGEGEN via bank transfer. We use exactly these three accounts and no others:
- CBE
1000504159977 - Abyssinia
402393939 - Zemen
1031111343277015
ቁልፉ በቦቱ ይላካልKey is sent in the bot
ክፍያዎ ከተረጋገጠ በኋላ ቁልፍዎ በቦቱ ቻት ውስጥ ይደርሳል — በኢሜይል፣ ከማያውቁት ሰው መልዕክት ወይም በተጨማሪ ክፍያ በፍጹም አይደለም።After your payment is confirmed, your license key arrives inside the bot chat — never by email, never by a stranger's DM, never for an extra fee.
አጠራጣሪ መልዕክት ሪፖርት ያድርጉReport a suspicious messageጥያቄዎችQuestions
ከመግዛትዎ በፊት።Before you buy.
ኢንተርኔት ያስፈልገኛል?Do I need internet to use it?
አይ። ወደ ጽሑፍ መቀየሩ ሙሉ በሙሉ በኮምፒውተርዎ ላይ ይሰራል። ኢንተርኔት የሚያስፈልገው ለመጫን (የአማርኛ ሞዴሉ አንድ ጊዜ ይወርዳል፤ ቢቋረጥ ካቆመበት ይቀጥላል) እና የፈቃድ ቁልፍዎን ለመቀበል ብቻ ነው — ከዚያ በኋላ ያለ ኢንተርኔት መስራት ይችላሉ።No. Transcription runs entirely on your computer. You need internet once to install (the Amharic model downloads once, and continues if your connection drops) and once to receive your license key — after that you can work completely offline.
ቪዲዮዬ የሆነ ቦታ ይላካል?Is my footage uploaded anywhere?
በፍጹም። ቪዲዮዎና ድምፅዎ ከኮምፒውተርዎ አይወጡም። የሚላኩበት ሰርቨር የለም — ለዚህም ነው ያለ ኢንተርኔት የሚሰራው።Never. Your video and audio never leave your computer. There is no server to send it to, which is why it works with no connection at all.
የትኞቹ የAdobe ስሪቶች ይሰራሉ?Which Adobe versions work?
Premiere Pro 2022 (v22) እና ከዚያ በኋላ ያሉት፣ በWindows 10/11 እና macOS (Intel ወይም Apple Silicon)። After Effects 2022 እና ከዚያ በኋላ ያሉትም ይሰራሉ — ካፕሽኖቹ በኮምፖዚሽንዎ ውስጥ እንደ አንድ ቴክስት ሌየር ይገባሉ። ፓነሉ በ2021–2023 ስሪቶች ላይ አይከፈትም፤ እዚያ የ.srt መስሪያውን ይጠቀሙ።Premiere Pro 2022 (v22) and newer, on Windows 10/11 and macOS (Intel or Apple Silicon). After Effects 2022 and newer is supported too — captions arrive as one text layer in your composition. The panel does not load on 2021–2023 versions; use the drag-and-drop .srt tool there instead.
በCapCut ወይም DaVinci Resolve ይሰራል?Does it work with CapCut or DaVinci Resolve?
አዎ። ዴስክቶፕ ላይ ያለውን «Make Amharic Captions» መተግበሪያ ይክፈቱ፣ ቪዲዮዎን ወደ ውስጥ ይጎትቱ፣ ቪዲዮውን እያዩ ካፕሽኑን ያስተካክሉ፣ ከዚያ «SRT አስቀምጥ» ይጫኑ። የ.srt ፋይሉ ከቪዲዮው አጠገብ ይቀመጣል፦ CapCut (ኮምፒውተር) ውስጥ Text → Captions → Import፣ DaVinci ውስጥ File → Import → Subtitle። Windows እና Mac (Intel ወይም M1/M2/M3) ላይ ይሰራል። የCapCut የስልክ መተግበሪያ .srt አይቀበልም — CapCut ኮምፒውተር ላይ ይጠቀሙ።Yes. Open the Make Amharic Captions app on your desktop, drag your video in, fix the captions while the video plays, then press “Save SRT”. The .srt lands next to your video: in CapCut desktop use Text → Captions → Import, in DaVinci File → Import → Subtitle. Works on Windows and Mac (Intel or Apple silicon). The CapCut phone app cannot import .srt files — use CapCut on a computer.
ምን ያህል ትክክል ነው?How accurate is it?
ግልጽ ንግግርና ጥሩ ማይክራፎን ሲኖር አብዛኞቹ ቃላት በትክክል ይወጣሉ፤ የሚያስተካክሉት በአብዛኛው ስሞችንና ቁጥሮችን ነው። ውጤቱን እንደ ረቂቅ ይቁጠሩት፣ ከማተምዎ በፊት በፓነሉ ውስጥ ይገምግሙት።On clear speech with a good microphone most words come out right; you mainly fix names and numbers. Treat the result as a draft and review it in the panel before you publish.
ፈቃዱ እንዴት ይሰራል?How does the license work?
አንድ ቁልፍ ለአንድ ኮምፒውተር። ኮምፒውተር ከቀየሩ ወይም Windows እንደገና ከጫኑ ድጋፍን ያግኙ፤ ፈቃድዎን እናዛውርልዎታለን። ሁለተኛ አይግዙ።One key per computer. Changed computer or reinstalled Windows? Message support and we'll move your license. Don't buy a second one.
በኮምፒውተሬ ላይ ካልሰራስ?What if it doesn't work on my computer?
በመጀመሪያ እናስተካክለዋለን። ፕሮግራሙ በኮምፒውተርዎ ላይ ካልሰራና በተገቢው ጊዜ ልናስተካክለው ካልቻልን፣ በገዙ በ14 ቀን ውስጥ ከጠየቁ ሙሉ ገንዘብዎ ይመለሳል። ዝርዝሩ በህጋዊ ውሎች ገጽ ላይ ነው።We fix it first. If the software does not work on your computer and we cannot resolve it within a reasonable time, you get a full refund when you ask within 14 days of purchase. Details are on the legal page.
የአማርኛ ካፕሽንን በእጅ መጻፍ ያቁሙ።Stop typing Amharic captions by hand.
በራስዎ ቪዲዮ በነጻ ይሞክሩ — 30 ደቂቃ፣ ያለ ክፍያ፣ በቴሌግራም አንድ ጊዜ በመጫን።Try it free on your own footage — 30 minutes, no payment, one tap in Telegram.